HomeSocial Affair (Page 17)

Social Affair

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው የብሉናይል ግዛት ኩርሙክ ከተማ በሱዳን ጦር ሰራዊት እና በአከባቢው በሚንቀሳቀሰው የሱዳን ህዝቦች ነጻ አውጪ ንቅናቄ ሰሜን በተሰኘ አማጺ ቡድን መካከል ትላንት ንጋት ላይ ውጊያ መካሄዱን ምንጮቹን ዋቡ በማድረግ ሮይተርስ የዜና ወኪል አስታወቀ። በብሉ ናይል ግዛት የተነሳውን ውጊያ

Read More

አዲስ አበባ፣ሰኔ 19/2015 ዓ.ም፡- በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ ነበራቸው የተባሉ 32 የመንግሥት ኃላፊዎች፣ የጸጥታ መዋቅር አመራሮችና አምራቾች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦች በሕገወጥ መንገድ ወርቅ ሲያመርቱ፤ ሲያዘዋውሩ፣ በጥቁር

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17/2015 ዓ.ም፡- ሩሲያ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የአፈሪካ ሀገራት የ10 ሚሊየን ዶላር እርዳታ በአለም የምግብ ፕሮግራም በኩል እንደምትልክ አስታወቀች። ቡርኪናፋሶ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ኢትዮጰያ እያንዳንዳቸው ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊየን ዶላር እንደሚደርሳቸው በአዲስ አበባ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር የፌስቡክ ገጹ

Read More