HomePolitics (Page 55)

Politics

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ከወር በላይ ለሆነ ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ ላጋጠማቸው የውሃ ችግር መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥያቄ

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናነት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ኢላማ በማድረግ በተፈጸመ ጥቃት አንድ የክልል የሥራ ኃላፊ ከነሾፌሩ፣ የከተማ ፖሊስ እና የቀበሌ ሚሊሻ አባላትን

Read More

በጥምቀት ዋዜማ የኤርትራ ወታደሮች በሽረ ከተማ፤  ፎቶ- ሃፍቶም በርሄ  በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ የካቲት 2015 ዓ/ም፡- በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዙርያ ልዩ ቦታው ጉረ እንዳባጋብር በተባለ ቦታ በኤርትራ ወታደሮች ጥር 10፣ 2015 ዓ.ም. ታፍነው የተወሰዱት 10 ወጣቶች የገቡበት ባለመታወቁ  ቤተሰቦቻቸው መጨነቃቸው ገለጹ።  አዲስ ስታንዳርድ እገታውን በተመለከተ ልጆቻቸው

Read More