HomePolitics (Page 54)

Politics

በአፋር ክልል የሚገኝ መጠለያ ጣቢያ፤ ፎቶ-ኢሰመኮ አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የንግድና የሰዎች እንቅስቃሴ ገደብ ባለመነሳቱ በአፋር የሚገኙ ተፈናቃዮች እና ተመላሾች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ የሚያስችል ሁኔታዎች እንዳይፈጠር ተግዳሮት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው የካቲት 15 ቀን 2015 በድረገጹ ይፋ ባደረገው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሆን

Read More

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮ ሰላም ዩትዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው ከዘጠኝ ቀናት እስር በኋላ ትላንት ማምሻውን በ30 ሺ ብር ዋስትና ከእስር መፈታቱን ወንድሙ ቢንያም አስፋው ለአዲስ ስታንዳርድ አረጋገጠ፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በ30 ሺ ብር ዋስትና እንዲፈታ ችሎቱ

Read More

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መሪ ኩምሳ ዲሪባ(ጃል መሮ)ፎቶ የቪዲዮ የተወሰደ/ አዲስ ስታንዳርድ አዲስ አበባ፣ የካቲት 11/2015 ዓ.ም፡- በትላንትናው ዕለት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ታጥቆ ለሚብቀሳቀሰው የኦነግ ሸኔ ቡድን የሰላም እና የእርቅ ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የሰላም እና የዕርቅ

Read More