ቃለ ምልልስ፡ እውነት እንዲወጣ፣ ተጎጂዎች መካሻ እንዲያገኙ፣ አጥፊዎች በህግ እንዲጠየቁ እና ድርጊቱ ዳግም እንዳይከሰት ፍትሃዊ ሽግግር ወሳኝ ነው፡ የኢሰመኮ ም/ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መለሰ
ራኬብ መለሰ - የኢሰመኮ ም/ዋና ኮሚስነር ፤ ፎቶ፡ ኢሰመኮ እዲስ አበባ፣ ጥር 9/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ከግዜ ወደ ግዜ እየባሰበት መምጣቱ የአደባባይ ምስጢር ነው፡፡ ባለፉት አራት እና አምስት ዓመታት በተለይ ሰዎች በጅምላ የሚገደሉበት በቁማቸው በእሳት የሚለበለቡበት በስቅላትና በድንጋይ ተወግረው የሚገደሉበት ሁኔታ መከሰቱ እንደ