HomeNews (Page 112)

News

ኮማንደር አሊ ሳሚሬ ሲጋድ፤  ፎቶ- ከቪዲዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2015 ዓ.ም፦ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ሚሊሻዎችና በሶማሌ ክልል ነዋሪዎች መካከል በአዋሳኝ ድምበር ላይ በተፈጠረ አለመግባባት በትንሹ ሶስት ሰለማዊ ሰዎች ሲሞቱ 12 የሚሆኑ ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው ነዋሪዎች ገለጹ።  የሶማልያ ክልል ነዋሪዎች እንደገለጹት ከሆነ ግጭቱ የተቀሰቀሰው

Read More

አዲስ አበባ - የድሬዳዋ አስተዳደር በኢፌዲሪ 6ኛ ህዝብ ተወካዮች እና የፌዲሬሽን ምክር ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር “ህዝበ ውሳኔ ተደርጎ ወደ አንዱ ክልል እንዲጠቃለል ማድረግ ነው” በሚል በአንድ የምክር ቤት አባል የተነሳውን ሃሳብ እና የሚዲያ ዘገባ ኣስተባበለ፡፡ የድሬዳዋ ኮሙኒኬሽን ቢሮ

Read More

የአዲስ አበባ፦ ጥር 12/ 2015 ዓ.ም. - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሬ መነሻ በማድረግ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ዋጋ ከነገ ጀምሮ መጨመሩን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ለሚኒባስ የታክስ ተሸከርካሪዎች የጉዞ ርቀት

Read More