HomeLaw & Justice (Page 38)

Law & Justice

በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም ፦“የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የዋስትና መብት ተከለከለ” ሲሉ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ትናንት ሰኔ 30 ቀን የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ፀረ ሽብር ምድብ ችሎት ባስቻለው ችሎት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፍትሕ መጽሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳሬክተር ጋዜጠኛ

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፡፡ ፎቶ ክሬዲት: የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ቢሮ በብሩክ አለሙ ሰኔ30፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ ትኩረቱን በዋነኛነት በዜጎች የጸጥታና ደህንነት፣ የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ያደረገው የሕዝብ ተወካዮች የ2014 ዓ.ም 16ተኛው ምክር ቤት የአንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛው መደበኛ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው ላይ የምክር ቤት አባላት

Read More

ጋዜጠኛያየሰው ሽመልስ እና ጋዜጠኛ አበበ ባዩ በደህንነት ሰዎች ከታሰሩ በኋላ ፍርድ ቤት አልቀረቡም። አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣2014 ዓም፦የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬሰኔ 30 ቀን ባወጣው መግለጫ የፌዴራል እና የክልል የፀጥታ አካላት በአፋጣኝ የተያዙ ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ እንዲገልጹና ተዓማኒ ክስ የማይቀርብ ከሆነ በአፋጣኝ እንዲለቀቁ

Read More