ሕገ መንግስታዊ ትርጉም ማፈላለግ፡ ሕጋዊ ግን ተስማሚ ያልሆነ
ዮናታን ፍስሃ @YonatanFessha አዲስ አበባ ሚያዝያ 27, 2012 - ኮቪድ-19 የሚያመጣው ተፅዖኖ በሕብረተሰብ ጤና ሥርዓቱ ላይ ብቻ አይወሰንም፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሺኙ ስላለበት ሁኔታ ከዋና ዋና የዜና ማሰራጫዎች በየሰዓቱ የሚደርሰን መረጃ በቫይረሱ ምክንያት የተፈጠሩትን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች ያሳያሉ፡፡ ቫይረሱ ሕገ መንግስታዊ ቀውስ የፈጠረበትን ሌላ አገር ግን
0 Comments