HomeLaw & Justice (Page 37)

Law & Justice

አቶ ምትኩ ካሳ አዲስ አበባ ፣ ሀምሌ 6 ፣2014 ዓም ፦ የአደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ በቁጥጥር ስር ዋሉ። ኮሚሽነሩ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ነው ዛሬ በፌደራል ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋሉት። በፌደራል ፖሊስ በወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሙስና ወንጀሎች ምርመራ መምሪያ

Read More

ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ ፡፡ ምስል፡ የ ቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2014 ዓ.ም፦ በቤንሻንጉል ክልላዊ መንግስት መዲና አሶሳ ከተማ ጊዚያዊ የእንቅስቃሴ ገደብ መጣሉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ቡሽራ አልቀሪብ

Read More

በክልል እና በፌዴራል ደረጃ በሚገኙ በርካታ ማረሚያ ቤቶች የሥነ ምግባር ጥፋት ፈጽመዋል የተባሉ ታራሚዎች አካላዊ ቅጣት የሚቀጡ መሆኑ በሪፖርቱ የተመዘገበው ሌላው የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው ። ምስል፡ ኢሰመኮ አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2014 ዓ.ም ፦ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

Read More