HomeLaw & Justice (Page 41)

Law & Justice

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 ፣ በባሕርዳር ከተማ ውስጥ አራት ቦምቦችን በማፈንዳት የሽብር ጥቃት ለመፈፀም የተንቀሳቀሱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን ገለፀ ። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያና ኮምዩኒኬሽን መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር መሰረት ደባልቄ በሰጡት መግለጫ ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ምሽት ኅብረተሰቡን

Read More

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 - የቀድሞ የ”ኢትዮ ፎረም” አዘጋጅ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ማለዳ ከግምቱ 1 ሰዓት አካባቢ አዲስ አበባ ከሚገኘው መኖሪያ ቤቱ ሲቪል በለበሱ የፀጥታ አካላት መወሰዱን ጠበቃው ታደለ ገ/መድህን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ጠበቃው አያይዘውም “ወዴት እንደወሰዱት አላውቅም። የት እንዳለ እያፈላለኩት ነው” ብለዋል። ‘ኢትዮ

Read More

ዶክተር ራሄል ባፌ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሊቀመንበር ትናንት በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት በብሩክ አለሙ እና በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፡ ሰኔ 17 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን (መንግስተ ሸኔ ብሎ የሚጠራውን) የታጠቀ ቡድንን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ

Read More