HomeLaw & Justice (Page 42)

Law & Justice

በብሩክ አለሙ ሰኔ 14ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦በምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ፣ ቶሌ ቀበሌ ቅዳሜ ሰኔ 11፣ 2014 ዓ.ም  በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ260  እስከ 320  እንደሚሆን የተለያዩ የዜና ምንጮች የአካባቢውን ነዋሪዎች እንደ ዋቢ በመጥቀስ እየዘገቡ ነው። ቅዳሜ ሰኔ 11 2014 ዓ.ም በተፈፀመው

Read More

አዲስ አበባ፣ሰኔ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ በእስር ላይ ከነበሩት ጋዜጠኞች እስካሁን አራቱ ከእስር በዋስ እንደ ተለቀቁ አዲስ ስታንዳርድ ማረጋገጥ ችላለች ። ከአራቱ ጋዜጠኞች መካከል ሁለቱ ዛሬ ተፈተዋል። በዛሬው እለት ከእስር ከተፈቱት ከሁለቱ አንዷ ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ ነች ፣ የጋዜጠኛ መአዛ ባለቤት

Read More

የአማራ ክልል ርዕሰ መዲና፣ ባህር ዳር:: ምስል፡ የባህር ዳር ከተማ የህዝብ ግንኙነት ቢሮ በብሩክ አለሙ ሰኔ13 ቀን፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ባለፈው አንድ ወር በአማራ ክልል በተካሄደ የሕግ ማስከበር እርምጃ ከ12 ሺህ 400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መግለፁን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ዘገበ።   "በፋኖ ስም የሚነግዱ እና

Read More