HomeLaw & Justice (Page 34)

Law & Justice

የተጠርጣሪዎች ምስል::ፎቶ: አሚኮ አዲስ አበባ፤ መስከረም 06/2015 ዓ.ም፦ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ሰላም እና የሕዝብ ደኅንነት ጽሕፈት ቤት ሕወሃት ያሰማራቸው "ሰርጎ ገቦች" ና "ጸጉረ ልውጥ" ሲል የከሰሳቸውን ከ1 መቶ 23 በላይ ተጠርጣሪዎች ይዞ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ጽሕፈት ቤት ኅላፊ አቶ ጌታቸው ካሳው ለአሚኮ አስታወቁ

Read More

የኮምቦልቻ ከተማ አዲስ አበባ፣ መስከረም 4/2014 ዓ.ም፡- በጦርነቱ ምክንያት ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ የራያ ተፈናቃዮች በፀጥታ ሀይሎች ድብደባ፣ማሸማቀቅና እስር እየተፈፀመባቸው መሆኑን ገልፀዋል ሲል የራያ ቆቦ ኮሙኑኬሽን አስታወቀ፡፡ የኮምቦልቻ ኮምዩኒኬሽን በበኩሉ መረጃው “ሀሰትና መሰረተ ቢስ” መሆኑን የሰላምና ደህንነት መምሪያ ገለጿል ሲል

Read More

ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በጌታሁን ጸጋዬ @GetahunTsegay12 .አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜ 3፣ 2014 ዓ.ም፦ “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ትላንት ረቡዕ ጷጉሜ 2፤ 2014 ዓም በፌደራል ፖሊስ አባላት ተይዛ መወሰዷን የስራ ባልደረባዋ እና ጓደኛዋ ምስራቅ ተፈራ ለአዲስ

Read More