HomeLaw & Justice (Page 40)

Law & Justice

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም፣ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስት ጉዳዩች እና የፀረ ሽብር ችሎት የቀረበው የፍትሕ መጽሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳሬክተር ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በተከሰሰበት ሶስት የወንጀል ክሶች የ 100,000 ሺ ከእስር እንዲወጣ

Read More

የአማራ ክልል መንሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊው አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ሰኔ24፣2014 ዓ.ም፣አዲስአበባ፦ የ”ህግ ማስከበር ዘመቻው  ከጠላት የሚለቀቅን ገንዘብ በመጠቀም የክልሉን ሕዝብ በመከፋፈልና እርስበርስ በማጋጨት ጠላት ወደፊት ሊያካሂደው ላሰበው ጥቃት፤ የተዳከመና የተከፋፈለ አማራን የመውረር እቅዱን ለማሳካት ተልእኮ ፈጻሚ በመሆን ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችም ተልእኳቸውን መፈጸም የማይችሉበት

Read More

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 ፣ የፌዴራል ዐቃቤ ህግ የሳምንታዊው “ፍትሕ” መጽሔት መስራች እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ዛሬ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የህግ መንግስት እና የሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ሶስት ተደራራቢ የወንጀል ክሶች

Read More