HomeLaw & Justice (Page 39)

Law & Justice

ከሁለት ሳምንት በፊት በወለጋ ለተገደሉት ንጹሐን በኦክላንድ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት። ምስል: ማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ፡ሰኔ 28/2014፡- ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ እንደተፈፀመባቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታወቁ። ጠ/ሚንስትሩ የጸጥታ አካላት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ሸኔ)

Read More

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ ። ምስል፡ የሸዋ ሮቢት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በጌታሁን ፀጋዬ ሰኔ 28፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ "በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋ ሮቢት ከተማ የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተከትሎ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል" ሲሉ ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ

Read More

ያየሰው ሽመልስ እና አበበ ባዩ በማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ቀን፣ 2014 ዓ.ም - "ኢትዮ ፎረም" የተሰኘ የዩቱብ ሚዲያ ጋዜጠኛ የሆነው አበበ ባዩ አዋሽ አርባ ታስሮ እንደሚገኝ ቤተሰቦቹ ተናገሩ ። የአበበ ቤተሰቦች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደተናገሩት አርብ ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ከምሽቱ 4

Read More