July 2022

በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በህገወጥ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገራት ዜጎችን ህጋዊ የማድረግ ምዝገባ ሂደት እስከ ሐምሌ 20/ 2014 ዓ.ም ድረስ ሀምሳ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሠላሳ ሦስት( 58,833 ) የሚሆኑ የዉጭ ሀገራት ዜጎች መመዝገባቸውን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። ቢሮው እንዳስታወቀው ተመዝጋቢዎቹ

Read More

ምስል- ቡርጂ ልዩ ወረዳ ብልፅግና ፖርቲ ጽ/ቤት በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም ፣አዲስ አበባ፡- የቡርጂ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች የዝናብ እጥረት መከሰቱን ተከትሎ ለበልግ የዘሩት ሰብሎች በመውደማቸው በረሃብ እየተጎዱ መሆናቸውን የቡርጂ ልዩ ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን አስታወቀ። የቡርጂ ልዩ ወረዳ አርሶ አደሮች ባለፉት ሁለት ዓመታት በቂ ዝናብ ባለመጣሉ ዝቅተኛ

Read More

ዶክተር አኒቲ ዌበር እና ዶክተር ይልቃል ከፋለ ምሰል: አሚኮ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21/2014 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል ከህውሃት ጋር ያጋጠመውን ጦርነት በሰላም አማራጭ ለመፍታት የፌዴራል መንግስት የያዘውን አቋም የክልሉ መንግስትና ህዝቡ እንደሚድግፉት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። የህወሃት ሃይል በአማራ ህዝብ ላይ አለም አቀፍ ወንጀል

Read More