ዜና፡ የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የአማራ ክልል ዋና ከተሞችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ ከተሞቹ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ መመለስ መጀመራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
ባህርዳር ከተማ - (ፋይል ) ፎቶ - ከባር ዳር ከተማ ኮሙኒኬሽን ፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ገደቦችን ማስቀመጡን እና የሕዝብ የአገልግሎት ሰጪ፣ የመንግሥት፣ የማኅበረሰብና የንግድ ተቋማት ወደ ስራ እንዲገቡ ማዘዙን ተከትሎ በክልሉ የግጭት ቀጠና የሆኑ ዋና
0 Comments