ዜና፡ በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አንድም አቃሎት የሚያውቀው ችግር የለም፣ በትግራይ የተካሄደው አስከፊው ጦርነት የቆመው በፖለቲካ ውይይት ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ነሃሴ 8 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ማጽደቁ ይታወቃል። ምክር ቤቱ በዝግ እንዳካሄደው በተገለጸው ስብሰባ ወቅት የምክር ቤቱ አባል ከሆኑት መካከል አንዱ የሆኑት የቀድሞው የአማራ ክልል
0 Comments