ዜና፡ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሀመር በሎስአንጀለስ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር እንደሚወያዩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካን መንግስት ልዩ ልዑክ የሆኑት ማይክ ሀመር በአሜሪካ በካሊፎርንያ ሎስ አንጀለስ ከተማ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር እንደሚወያዩ ተገለጸ። ማይክ ሀመር በዛሬው እለት ወደ ካሊፎርንያ በማቅናት ለዘጠኝ ቀናት በሚኖራቸው ቆይታ ከትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት