ዜና፡ በአማሮ ልዩ ወረዳ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ የአራት ሰዎች ህይወት በኮሌራ በሽታ ምክንያት ማለፉን የልዩ ወረዳው ጤና ጥበቃ ፅህፈት ቤት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ ባለፉት 48 ሰዓታት ውስጥ የአራት ሰዎች ህይወት በኮሌራ በሽታ ምክንያት ማለፉን የልዩ ወረዳው ጤና ጥበቃ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የበሽታ መከላከልና ጤና ማጎልበት ዋና ሥራ ሂደት የማህበረሰብ ተግባቦትና አጠቃላይ ጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪ አክሊሉ ካለብ በሽታው የተዛመተው ከአጎራባች
0 Comments