ዜና፡ በሶማሌ ክልል በደረሰ የጎርፍ አደጋ 44 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለው ዝናብ በአስከተለው ጎርፍ፣ የ44 ሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ ከ19ሺሕ በላይ እንስሳትም መሞታቸውን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ቢሮ የአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ቢሮ አስታውቋል። በክልሉ ባለፉት ሣምንታት ጀምሮ በ38 ወረዳዎች ውስጥ በጣለው ከባድ ዝናብ የዋቢ ሸበሌ፣ ገናሌ፣ ወይብና
0 Comments