ዜና፡”ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያለውን እህትማማችነት እና ወንድማማችነት የበለጠ ለማጎልበት አጠናክረን እንቀጥላለን” – ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም:- የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ "ከሁሉም አጎራባች ክልሎች ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ እህትማማችነትና ወንድማማችነትን የበለጠ ለማጎልበት አጠናክረን እንቀጥላለን" ሲሉ ገለፁ፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት የክልሉ ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባዔ