ዜና፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ
በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 ዓ.ም ፦ በደቡብ ጎንደር ዞን ከተጀመረው "የህግ ማስከበር ስራ" ጋር ተያይዞ ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ መግለፃቸውን የደቡብ ጎንደር ኮሚንኬሽን ቢሮ ዘገበ፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ በርካታ የዞኑን ገፅታ
0 Comments