ዜና:- መንግስት በቤንሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ንፁሃንን በህይወት ያቃጠሉ የጸጥታ ሃይሎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ
በመተከል ዞን የጸጥታ ሃይሎች ሰላማዊ ዜጎችን በህይወት ሲያቃጥሉ ሲያኔ መኮንን አዲስ አበባ መጋቢት 03/2014 ፣ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ሠዎችን በእሳት ሲያቃጥሉ የሚያሳየው በማህበራዊ ድረ-ገጾች በሰፊው ተሰራጭቶ የነበረው ተንቀሳቃሽ ምስል ቦታው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ አይሲድ ቀበሌ መሆኑን የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን
0 Comments