HomeEthiopia (Page 126)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ጥር 3/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ባለስልጣናት በአዲስ አበባ ዙሪያ እየተካሄደ የነበረው ቤት የማፍረስ እንቅስቃሴን ለማጣራት በመሄዳቸው ለእስር የተዳረጉትን አራት የሰብአዊ መብት መርማሪዎች “በአስቸኳይ” እና “ያለምንም ቅድመ ሁኔታ” በመፍታት እና በእነርሱ ላይ የተመሰረተው ክስ እንዲነሳ ማድረግ አለባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። የኢሰመጉ ሰራተኛ የሆኑት ዳንኤል

Read More

በጌታሁን ለገሰ @Birmaduu2 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2015 ዓ.ም፡- አብርሃም አበበ የስምንት አመት ታዳጊ ልጅ ሲሆን ፒያሳ፣ ልዩ ስሙ አራዳ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የክብደት መለኪያ ሚዛን አጠገብ ተቀምጧል። አብረሃም ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ ስራ ለመፈለግ በደላላዎች ከሚመጡት ህፃናት መካከል አንዱ ነው፡፡ ህፃናቱን ሲያዘዋውሯቸው ጉዞኣቸው የተሸለ ህይወት ፍለጋ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 2/2015 ዓ.ም፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙ አምስት ከተሞችን ማለትም ሱሉልታ፣ ቡራዩ፣ ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ገላን እና ሰበታን በአንድ አጣምሮ የሚያስተዳድር የሸገር ከተማ አስተዳደር እንዲመሰረት በቅርቡ መወሰኑ ይታወሳል። ከተማው በ160 ሺህ ሄክታር ላይ የተመሰረተ ሲሆን በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን በማጣመር 12

Read More