HomeEthiopia (Page 127)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 2/2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑካን ቡድን እንዲሁም የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትና የትግራይ ተወላጅ አትሌቶችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ለማገናኘት ወደ መቐለ አቅንተዋል።  ፌዴሬሽኑ እንዳስታወቀው የልዑካን ቡድኑ ዛሬ ማለዳ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ መቐሌ አምርቷል። ባሳለፍነው ሀምሌ ወር ደራርቱ  ለሀገር

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 2/2015 ዓ.ም፡- የ65 አመቱ ተከሳሽ ሀምሳ አለቃ ጀምበር ታከለ በጎንደር ዙርያ ወረዳ ላየ ዱጌ ቀበሌ ከባድ በሆነ ጭካኔ እና ግፍ በተሞላበት አምስት ሰዎችን በመግደል እና አምስት ሰዎችን ደግሞ የመግደል ሙከራ ወንጀል በመፈፀሙ በእድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡ ግለሰቡ ጎንደር ዙርያ ወረዳ ዱጌ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 1/2015 ዓ.ም፡- በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪው ከታኅሣሥ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፣ በአዲስ

Read More