HomeEthiopia (Page 124)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2015 ዓ.ም፡- የፑንትላንድ መንግስት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ የፀጥታ ሃይሎች ጥር 2 ባካሄዱት ዘመቻ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ ቡድን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የፑንትላንድ መንግስት የቴሌቨዥን እንደዘገበው፣ ታጣቂዎቱ በባሪ ክልል ባሊ-ዲዲን ወረዳ ላይ ለመፈፀም ያቀዱትን ጥቃት የፑንትላንድ ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ችለዋል።

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡- በእስር ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ከስምንት ቀናት የእስር ቆይታ በኋላ ትላንት ጥር 4 ቀን 2015 ዓ.ም በገንዘብ ዋስ ተለቀቁ፡፡ ትላንት በዋለው ችሎት የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሦስቱን የምርመራ ባለሙያዎች የ4,000 ብር እንዲሁም የድርጅቱን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 4/ 2015 ዓ.ም፡- የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ  ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አዲስ አበበ ገብተዋል፡፡ ጉብኝታቸውም  ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት  ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሀገሪቱን እና ህዝቦቿን እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ መገንዘብ ስለፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱ

Read More