HomeEthiopia (Page 132)

Ethiopia

qrf አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 - የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ (ሲፌፓ) ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሙሉ እውቅናና ህጋዊ ሰውነት አግኝቶ ተመዘገበ። ይህን ተከትሎም ፓርቲው የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ለመላው አመራሮች፣ አባላቶች፣ ደጋፊዎችና አጋሮች፣ እንዲሁም ለመላው የሲዳማ ህዝብ አስተላልፏል። ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 11 ቀን 2014 ዓ.ም. ጊዜያዊ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- ደማቅ ሰላምት፤ በስሜት መተቃቀፍ፤ መሳሳም፤ እንባና ሳቅ እንዲሁም ጸሎት የዕለቱ ትእይንት ነበሩ። የኢትዮጵያ እየር መንገድ አውሮፕላን ከሁለት እመታት ብኋላ ለመጀመርያ ግዜ ትላንት ረብዕ ታህሳስ 19 ፣ 2015 ዓ/ም  ከአዲስ እበባ ተነስቶ መቐለ ሲያርፍ በመንገደኞቹ ላይ አነዚህ ስሜቶች ይታይባቸው ነበር።

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ባለፉት ሳምንታት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ ለአካለ መጠን ያለልደረሱ ተማሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አወገዘ።  የኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማን መስቀልና የኦሮሚያ ክልል መዝሙር እንዲዘመር በመደረጉ ከታህሳስ ወር ጀምሮ

Read More