HomeEthiopia (Page 131)

Ethiopia

በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- “የሰላም ስምምነቱ ቢደረግም የመድኃኒት አቅርቦት እጥረት አልተቀረፈም” ሲሉ የትግራይ ክልል ትልቁ የዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ዶክተሮች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።  ከጦርነቱ በፊት በፌደራል መንግስት ሲተዳደር የነበረው የዓይደር ሪፈራል የሆስፒታል ዶክተሮች ህይወት እድን የሆኑ የመድሃኒት ቁሳቁስ ድጋፍ በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን የሆስፒታሉ ዋና

Read More

የውይይቱ ተሳታፊዎች፤ ፎቶ የአማራ ክልል ኮሙኑኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ጎንደር ዞን፣ የቋራ ወረዳ ነዋሪዎች እና የሱዳኑ አንኩራና ከርቸዲ ማኅበረሰቦች ታህሳስ 23፣ 2015 ዓ.ም. በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እና በድንበሮቹ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የህዝብ ለህዝብ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከአማራ ክልላዊ መንግስት ኮሙኑኬሽን የተገኘው

Read More

አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ             በእጅጉ ወልዴ (ከሜሪላንድ) አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2015 ዓ.ም፡- በሮክቪል ሜሪላንድ የሚገኙ ከፍተኛ ተመራማሪዎች የወባ በሽታን ለመዋጋት ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረክታል የተባለውን የጥናት ውጤት ለአለም አቅርበዋል። ቡድኑ አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶችን ያካተተ ሲሆን ግኝታቸው 'Nature' በተሰኘው ከፍተኛ

Read More