HomeEthiopia (Page 129)

Ethiopia

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2015 ዓ.ም፡- የ14ኛ ዙር 20/80 እና 3ኛ ዙር 40/60 የቤት ልማት ፕሮግራም የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት እድለኞች ማሟላት የሚጠበቅባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ከጥር 1ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ባሉት 60 የሥራ ቀናት ውስጥ ባለእድለኛው ወይም ወኪሉ ቀርበው ውል መዋዋል

Read More

አምባሳደር ዶክተር አልስተር መክፊል - በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ አምባሳደር (ነዋሪ ያልሆኑ) እና የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቋሚ ተወካይ (ምስል = እንግሊዝ ኤምባሲ ዌብሳይት) አምባሳደር ዶክተር አልስተር መክፊል በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ  የእንግሊዝ አምባሳደር ሲሆኑ ከዚህም በተጨማሪ የአፍሪካ ህብረት እና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ

Read More

ረዳት ኮሚሽነር ሸዋይርጋ ግዛው፣ ፎቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2015 ዓ.ም፡- በትራፊክ መብራቶች እና በመስቀለኛ መንገዶች ላይ የሚከናወኑ ህገ-ወጥ ንግድ እና የልመና ተግባራት ላይ በተሰማሩ ግለሰቦችና ገንዘብ በሚሰጡና በሚገበያዩ አሽከርካሪዎች ላይ በህጉ መሠረት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በመንገዶች ላይ የሚከናወኑ

Read More