ዜና፡ ከቡርጂ ወደ ዲላ በሚወስደው መንገድ ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/ 2015 ዓ.ም፡- ከደቡብ ክልል ቡርጂ በመነሳት አማሮ ልዩ ወረዳዎችን በማቋረጥ ወደ ዲላ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበሩ አምስት ሰዎች ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ ሁለት ሰው ሲገደል አራት ሰው መቁሰሉን ቪኦኤ ዘግቧል፡፡ ዜና አውታሩ ያናገራቸው ነዋሪዎች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት በገላና ወረዳና በአማሮ ወረዳ አዋሳኝ
0 Comments