ዜና፡ በአማራ ክልል 520,000 ተማሪዎች ፍትሃዊ የሆነ መሰረታዊ የትምህርት እድል ተደራሽነት አለማግኘታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅታ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2015 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል 520,000 ተማሪዎች (ከዚህ ውስጥ 250,000 ያህሉ የተፈናቀሉ ህጻናት ናቸው) ፍትሃዊ የሆነ መሰረታዊ የትምህርት እድል ተደራሽነት አለማግኘታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰበዓዊ መብቶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስታወቀ። ድርጅቱ ሀሙስ ጥር 25/ 2015 ዓ.ም. ባወጣው ሪፖርት እንዳስታወቀው ከእነዚህ አጠቃላይ ከ520ሺ ተማሪዎች ውስጥ በሰሜን