Home2023March (Page 7)

March 2023

 ሞያሌ ወረዳ ኤል ጎፋ መጠለያ በመድኃኔ እቁባሚካኤል @Medihane እና በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሞያሌ፣ መጋቢት 8/ 2015 ዓ.ም፡- በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ዞኖች አንዱ በሆነው በዳዋ ዞን፣ ከተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው በሞያሌ ወረዳ በሚገኙ ሁለት የተፈናቃይ መጠለያ ጣቢያዎች የተጠለሉ ከ18 በላይ ሰዎች መሞታቸውን ተፈናቃዮች ለአዲስ

Read More

ፎቶ ከብሊንከን የትዊተር ገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7/ 2015 ዓ.ም - ትላንት ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጥንቃቄ በተሞላበት፣ ላለማስቀየም ጥረት በታከለበት መንገድ በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አመታት በተካሄደው ጦርነት የተፈጸመውን ግፍ እና ጥፋት አስመልክተው ምላሽ ሰጥተዋል።

Read More

ፎቶ ከፋይል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7/2015 ዓ.ም - አዲስ አበባ የከተማ አስተዳደሩ ባለሦስት እና አራት እግር (ባጃጅ) አነስተኛ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሽከርካሪዎች ላይ ያስቀመጠውን ሙሉ እገዳ በማንሳት ለችግሮች ዘላቂ መፍትሔ ሊያመቻች ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጠይቋል። በሁሉም የከተማዋ ክፍሎች ላልተወሰነ ጊዜ ገደብ መጣሉ ሕገ-መንግሥታዊ

Read More