Home2023March (Page 8)

March 2023

የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ አበራ ቶላ፡፡ ፎቶ፣የትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎችም ቀጣይነት እንዲኖራቸው ስልታዊ እና የተቀናጁ መሆን እነዳለባቸው ማህበሩ አሳስቧል፡፡ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም - የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር በድርቅ ክፉኛ ለተጎዱ የቦረና እና የሞያሌ አካባቢዎች ወደ 27 ሚሊዮን

Read More

ፎቶ ከአስተዳደሩ የማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም - አዲስ አበባ ከተማን የሁከት ማእከል ለማድረግ በተለያየ ግዜ የተደረጉ የተለያዩ ሙከራዎች መክሸፋቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አበቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በመካሄድ ላይ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤው  ላይ ባቀረቡት ሪፖርት እንዳመለከቱት ባለፉት ስድስት

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/ 2015 ዓ.ም - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሳምንት አንድ ግዜ ከአዲስ አበባ ወደ ኮፐን ሃገን የጭነት በረራ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ። ከመጋቢት 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባካሄደው ሳምንታዊ በረራ 45 ቶን የመጫን አቅም ያለው B767-300F የካርጎ ፕሌን መጠቀሙን ገልጿል። አዲሱ የጭነት በረራው

Read More