Home2023March (Page 5)

March 2023

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 ዓ.ም፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳደር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት  ዛሬ ባወጣው መግለጫ የኢፌዴሪ የፌዴሬሸን ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 62 (9) እና በአዋጅ ቁጥር

Read More

photo from social media አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ዕጩ ፕሬዝዳንት የትግራይ ሰራዊት የጦር ጉዳተኞች የጠየቁት ጥያቄ አግባብነት ያለው የመብት ጥያቄ በመሆኑ ትኩረት እንደሚሰጠው አስታወቁ። በትላንትናው እለት መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የትግራይ የጦር ጉዳተኞች ሰላማዊ

Read More

ፎቶ ከፋይል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/ 2015 ዓ.ም - የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ ህወሓትን ከሽብርተኝነት ዝርዝር ማንሳቱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህወሓትን ከኦነግ ሽኔ (የትጥቅ ትግል በማድረግ ላይ የሚገኘውን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን መንግስት የሰጠው ስያሜ) ጋር በሽብርተኝነት የፈረጃቸው

Read More