Home2023March (Page 3)

March 2023

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2015 - በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በሚገኘው የዳውሮ ዞን በዋና የሀይል ማሰራጫ ትራንስፎርመር በተፈጠረ ከባድ ብልሽት መብራት ከተቋረጠ 10 ቀን የሆነው ሲሆን፣ የዞኑ አስተዳደር ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል። የዳውሮ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ እንደገለጸው፣

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/ 2015 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትልንት ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል የሚገኙ የእምነቱ አባቶች የቤተ ክርስቲያናችንን ጸንቶ የቆየ ተቋማዊ አንድነትና ነባር መዋቅራዊ አደረጃጀትን በሚንድ መልኩ “መንበረ ሰላማ የትግራይ ጠቅላይ ቤተ ክህነት” ጽ/ቤት የሚል አዲስ ሕገወጥ ክልላዊ መዋቅር መፍጠራቸውን ህገወጥ

Read More

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15/ 2015 ዓ.ም፡- የሀገራዊ የፍትህ ስርአቱ በትግራይ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ለመዳኘት የተሟላ ቁመና ይኖረዋል ብለን አናምንም ሲሉ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ። የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚደንቱ ለክልሉ የቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት መግለጫ  ፍትህ መረጋገጥ እንዳለበት ጠቅሰው የፖለቲካ መፍትሄዎች እና ሰላም በተሟላ መልኩ

Read More