ዜና፡ ሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ
ጥር 04/2015 ዓ.ም ፦ ሂውማን ብሪጅ ግብረሰናይ ድርጅት በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ የጤናው ዘርፍ በግጭቱ ከፍተኛ ውድመት ያሰተናገደ ዘርፍ መሆኑን የገለጹት የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ዴዔታ ዶ/ር አየለ ተሾመ የተደረገው ድጋፍ ያጋጠሙትን ችግሮች