Home2023January (Page 11)

January 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2015 ዓ.ም፡- የፑንትላንድ መንግስት ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ የፀጥታ ሃይሎች ጥር 2 ባካሄዱት ዘመቻ ኢትዮጵያ የተወለደ የዳየሽ ታጣቂ ቡድን መሪ አቡ-አልባራ አል አማኒን መግደላቸውን አስታወቀ፡፡ የፑንትላንድ መንግስት የቴሌቨዥን እንደዘገበው፣ ታጣቂዎቱ በባሪ ክልል ባሊ-ዲዲን ወረዳ ላይ ለመፈፀም ያቀዱትን ጥቃት የፑንትላንድ ፀጥታ ሀይሎች መከላከል ችለዋል።

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡- መከላከያ ሰራዊት ትላንት ባወጣው መግለጫ ከመቀሌ 140 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ  ከምትገኛው ሽረ እና አካባቢው የነበሩ የአማራ ልዩ ሀይል አባላት ለቀው መውጣታቸውን አስታወቀ፡፡ መከላከያ ሰራዊት  እንዳስታወቀው ልዩ ሀይሉ ቀጠናውን ለቆ የወጣው በፌዴራል መንግስትና በህወሃት አመራሮች መካከል በደቡብ አፍሪካና በኬኒያ የተደረሰውን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡- በእስር ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ከስምንት ቀናት የእስር ቆይታ በኋላ ትላንት ጥር 4 ቀን 2015 ዓ.ም በገንዘብ ዋስ ተለቀቁ፡፡ ትላንት በዋለው ችሎት የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሦስቱን የምርመራ ባለሙያዎች የ4,000 ብር እንዲሁም የድርጅቱን

Read More