ትረካ/ቢዝነስ፡ “በዚህ ስራ ችግርን አሸንፌበታለሁ” – ከስደት በመመለስ በፋስት ፉድ ስራ ላይ የተሰማረው ታደለ ገ/ዮሃንስ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2/ 2015 ዓ.ም፡- ባደጉት ሀገራት በመንገድ ዳር የሚሸጡ ምግቦችን ማየት የተለመ ነው፡፡ በተለይ ቱርክ፣ ቻይና፣ ህንድ፣ ታይላንድ፣ ሜክሲኮ፣ ሲንጋፖር፣ ደቡብ አፍሪካ… የመንገድ ዳር ምግብ ንግድ በስፋት የሚከናወንባቸው ሀገራት መካከል ዋንኞቹ ናቸው፡፡ በመዲናችንም ይህ ንግድ እየተለመደና እያደገ መጥቷል፡፡ በተለይ አመሻሽ ላይ በተለያዩ የመዲናዋ ጎዳናዎች
0 Comments