ዜና ፈጠራ፡ ሁለት ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተመራማሪዎች እና ቡድናቸው አዲስ የወባ መከላከያ ክትባት ማግኘታቸውን አስታወቁ
አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ በእጅጉ ወልዴ (ከሜሪላንድ) አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2015 ዓ.ም፡- በሮክቪል ሜሪላንድ የሚገኙ ከፍተኛ ተመራማሪዎች የወባ በሽታን ለመዋጋት ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረክታል የተባለውን የጥናት ውጤት ለአለም አቅርበዋል። ቡድኑ አለምታዬ አንዳርጌ እና ዮናስ አበበ የተባሉ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶችን ያካተተ ሲሆን ግኝታቸው 'Nature' በተሰኘው ከፍተኛ
0 Comments