ዜና፡ ፖሊስ በልመና ለተሰማሩ ሰዎች ገንዘብ የሚሰጡ እና ግብይት የሚፈፅሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ገለፀ
ረዳት ኮሚሽነር ሸዋይርጋ ግዛው፣ ፎቶ የአዲስ አበባ ፖሊስ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2015 ዓ.ም፡- በትራፊክ መብራቶች እና በመስቀለኛ መንገዶች ላይ የሚከናወኑ ህገ-ወጥ ንግድ እና የልመና ተግባራት ላይ በተሰማሩ ግለሰቦችና ገንዘብ በሚሰጡና በሚገበያዩ አሽከርካሪዎች ላይ በህጉ መሠረት ጠንካራ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡ በመንገዶች ላይ የሚከናወኑ