ዜና፡ የጀርመንና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ የሰላም ስምምነቱና ሰብዓዊ መብቶች ከውይይታቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ናቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 4/ 2015 ዓ.ም፡- የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አዲስ አበበ ገብተዋል፡፡ ጉብኝታቸውም ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሀገሪቱን እና ህዝቦቿን እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ መገንዘብ ስለፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱ
0 Comments