ዜና፡ ኢሰመጉ ሶስት የሰብዓዊ መብቶች መርማሪዎቹ እና አንድ ሹፌር በፖሊስ መታሰራቸውን ገለፀ
አዲስ ስታንዳርድ ከደረሳት በቅርቡ የፈረሱ በደርዘን የሚቆጠሩ ቤቶችን ከሚያሳዩ ምስሎች አንዱ። በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 28፣ 2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ሶስት የሰብዓዊ መብቶች መርማሪዎች እና አንድ ሹፌር በትላንትናው እለት በታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም በፖሊስ መያዛቸውን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገመቹ ለአዲስ ስታንዳርድ
0 Comments