Home2022December (Page 10)

December 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/ 2015 ዓ.ም፡- ከትላንት በስቲያ ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ/ም ከምሽቱ 3 ሰዓት ገደማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስፍራው ጎሮ አካባቢ ዊኬር በተባለ ግሮሰሪ በረንዳ ላይ በፈነዳ ቦንብ በ7 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ

Read More

እዲስ አበባ፣ ህዳር 30/2015 ዓ/ም፦ ኦሮሚያ በአሁኑ ሰዓት አጠቃላይ የሆነ የጦርነትና የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ ገብታለች፤ በመንግስት ስልጣን ላይ ያለው የብልጽግና ፓርቲ ሊቆጣጠረዉ የማይችለው አጠቃላይ ሃገራዊ ቀውስ ተፈጥሯል ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አስታወቀ። ፓርቲው ትላንት ባወጣው መግለጫ በክልሉ በየቀኑ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ፤ በሺህ

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29/ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ኦሮሚያ ምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና እና ኪረሙ ወረዳዎች በሚገኙ ከተሞችና መንደሮች በተፈጠረው ግጭት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎች የከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ መሆናቸውን የአካባቢው ባለስልጣን እና  ነዋሪ ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። ከ30,000 በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች ያለ ምግብ፣ ውሃ፣ መጠለያ

Read More