ትንታኔ፡ ለዓመታት መገናኛ መንገዶች የተዘጋባቸው የትግራይ ተወላጆች በመቐለ ከተማ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ሲገናኙ የተለያዩ ስሜቶችን እንጸባርቀዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20/ 2015 ዓ.ም፡- ደማቅ ሰላምት፤ በስሜት መተቃቀፍ፤ መሳሳም፤ እንባና ሳቅ እንዲሁም ጸሎት የዕለቱ ትእይንት ነበሩ። የኢትዮጵያ እየር መንገድ አውሮፕላን ከሁለት እመታት ብኋላ ለመጀመርያ ግዜ ትላንት ረብዕ ታህሳስ 19 ፣ 2015 ዓ/ም ከአዲስ እበባ ተነስቶ መቐለ ሲያርፍ በመንገደኞቹ ላይ አነዚህ ስሜቶች ይታይባቸው ነበር።
0 Comments