Home2022December (Page 13)

December 2022

በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ህዳር 27/ 2015 ዓ.ም፡- የ29 ዓመቷ የትምወርቅ ደርቤ የቀን ስራዋን ከጠዋቱ 11 ሰዓት ለመጀመር በጠዋት ትጀምራለች።  የሁለት ልጆች እናት በመሆኗ እነሱን የመንከባከብ፣ ልብሳቸውን የማጠብ፣ የዕለት ምግባቸውን የማብሰልና መመገብ፣ ወደ ትምህርት ቤት የማድረስ እና ወደ ቤታቸው የመመለስ ኃላፊነት አለባት።  በተጨማሪም በሙያዋ ነርስ

Read More

ጄኔራል ታደሰ ወረደ፡ መግለጫ እየሰጡ ፤ ፎቶ ከቪዲዮ የተወሰደ/ ትግራይ ቲቪ አዲስ አበባ፣ ህዳር 26/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ጀነራል ታደሰ ወረደ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት 65 በመቶ  የሚጠጋ  የትግራይ ክልል ታጣቂ ሃይል ከጦር ግንባር ስፍራዎች ለቆ ወደ ተመደበበት

Read More

የትግራይ ሃይሎች ከተለያዩ ግንባሮች መውጣት ላይ እያሉ፤ ፎቶ- የህወሃት የፌስቡክ ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር፣ 23/2015 ዓ.ም፡- የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በሁለቱ ተዋጊ ሃይሎች በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ባለስልጣናት መካከል በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሰረት የትግራይ ሃይሎች ከተለያዩ ግንባሮች መውጣት መጀመራቸውን አሳወቁ። እንደ አዛዦቹ ገለጻ ድርጊቱ የግጭት አፈታት ተግባራትን ለማከናወን

Read More