Home2022December (Page 7)

December 2022

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/ 2015 ዓ.ም ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ማንጎ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ባለትዳሮች በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ከታህሳስ 17/2014 ዓ.ም እስከ ጥር 17/2014 ዓ.ም ባለ ጊዜ ውስጥ የ12 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛቸው ላይ ጥቃት በመፈፀም ህይወቷ

Read More

በብሩክ አለሙ @birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7/ 2015 ዓ.ም፡- የፌደራል ፖሊስ መስከረም አበራ በማህበራዊ ገፅ እና ኢትዩ ንቃት በተሰኘ የራሷ ሚዲያ ህግ መንግስታዊ ስርዓትን ለመናድ፣ ብሔርን ከብሔር ለማጋጨትና በመከላከያ ሰራዊት ላይ እምነት እናዳይኖር ለማድረግ እንዲሁም በአዲስ አበባ የመዝሙርና ባንዲራ ጉዳይ ላይ እና በጉራጌ ዞን በተነሳው ግጭት

Read More

ፎቶ- ኢዜአ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7/ 2015 ዓ.ም፡- መንግስት ከሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ያደረገው የነዳጅ ድጎማው ከታለመለት አላማ ውጭ ለሌብነት መጋለጡን በጥናት አረጋግጫለው ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ገለጸ። አክሎም ኮንትሮባንድና ብክነትም በስፋት እየተስተዋለበት መሆኑን ገልጧል፡፡ የታለመለት የነዳጅ ድጎማው የመንግስትን ወጪ ለመቀነስ፣ ከዘርፉ

Read More