ዜና፡ ሀብት ያላስመዘገቡ አመራሮችንና ባለሙያዎችን የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት 25 በመቶ እንዲያገኝ ይደረጋል፡ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን
አቶ ፈርዳ ገመዳ- ፎቶ ፡የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ድህረ-ገፅ አዲስ አበባ፣ ህዳር 23/2015 ዓ.ም፡- ሀብት በማስመዝገብና በማሳወቅ ሂደት ፤ አመራሮችንና ባለሙያዎች ሳያስመዘገቡ የቀሩትን ሀብት የጠቆመ ዜጋ ከተጠቆመው ሀብት 25 በመቶ እንዲያገኝ እንደሚደረግ የፌደራል ስነምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል። ለዚህም ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝና ይህም