Home2022December (Page 14)

December 2022

አቶ ርስቱ ይርዳው - የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር፡ ፎቶ-የክልሉ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ህዳር 22/2015 ዓ.ም፡- የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የጉራጌ ዞንን በማጠቃለል በቅርቡ “ማዕከላዊ ኢትዮጵያ”  በሚል ለሚደራጅው  አዲስ ክልል አመሰራረት  እቅድ ላይ ህዳር 20  ቀን 2015

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23/ 2015 ዓ.ም፡- የፌደራል የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ቴዎድሮስ በቀለን ጨምሮ በሙስና ወይም ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ ባለስልጣናት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በቅርቡ ተቋቋሞ ጠቅላይ ሚንስቴሩ ይፋ ያደረጉት  የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ አስታወቀ። ብሔራዊ ኮሚቴ ስራውን በይፋ መጀመሩን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ የሰጠ

Read More

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23/2015 ዓ.ም፡- የሰላም ስምምነቱን ተግባራዊነት የሚያደናቅፉ እንደዚሁም ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ሱዳን እንደማትታገስ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ገለፁ፡፡ ሁለቱ አገራት በህዳሴ ግድብና በድንበር ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነትም በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና ህገወጥ የሰዎች፣

Read More