Home2022December (Page 11)

December 2022

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29/ 2015 ዓ.ም ፡- በኦሮሚያ ክልል የታጠቁ ቡድኖችና የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በተለያዩ ወቅቶች እርስ በእርሳቸው በሚያደርጓቸው ውጊያዎች፣ በሌላ ወቅት በተናጠል በሚያደርሷቸው ጥቃቶች ሳቢያ በርካታ ሲቪል ሰዎች ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለመፈናቀል እና ለንብረት ውድመት ተዳርገዋል፣  “አንዳንድ ቀበሌዎች ወይም የገጠር ከተሞች ሙሉ በሙሉ ሊባል

Read More

መቐለ ከተማ : ፎቶ- ዋልታ ሚዲያ እዲስ አበባ ህዳር 28/2015 ዓ.ም፦ ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ከአንድ አመት በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦባት የነበረው የትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ ዳግም ከብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል ጋር መገናኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

Read More

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ ፓርቲ መሪ ፣ ፎቶ- ከቪዲዮ የተወሰደ አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/ 2015 ዓ.ም፡- በኢትዯጵያ የሚገኙ አምስት ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ የተፈፀመው ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያ ጋር በተያያዘ መንግስትን ወቀሰው አሁንም አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ። ፓርቲዎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የመላው

Read More