Home2022December (Page 6)

December 2022

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12/2015 ዓ.ም፡ – የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ኮሚቴ (ሲፒጄ) ማክሰኞ ታህሳስ 11 ቀን 2015 ዓ.ም  ባወጣው መግለጫ  “የኢትዮጵያ ፖሊስ የኦንላይን ጋዜጠኛ መስከረም አበራን ከለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታና የፕሬስ አባላትን ማስፈራራት ማቆም አለበት” ሲል  አሳሰበ። የፌደራል ፖሊስ የኢትዮ ንጋት በይነ መረብ ሚዲያ  መስራች እና ባለቤት የሆነችውን

Read More

ፕሮፌሰር ማዕረግ አማረ አብረሃ ፡ ፎቶ አብረሃም ማዕረግ    በመድሃኔ እቁባሚከኤል @Medihane አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/ 2015 ዓ.ም፡- የአራት ልጆች አባት እና የ60 አመቱ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ አናሊቲካል ኬምስትሪ ፐሮፌሰር ማእረግ አማረ አብረሃ እ.አ.አ ህዳር 3/ 2021 ዓ.ም. በባህር ዳር ከተማ በእኩለ ቀን በቤታቸው ፊት ለፊት በተተኮሰ

Read More

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/ 2015 ዓ.ም:- የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) በትናንትናው እለት ለክልሉ ሚዲያ፣ የፕሪቶሪያ እና የናይሮቢ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ከተፈረመበት ጊዜ ጀምሮ በእነሱ በክል ተግባራዊ እያደረጉ መሆኑን ገልፀው የኢትዮጵያ መንግስት ግን የስምምነቱ አፈፃፀም ላይ ወደ ኋላ ቀርቷል እሉ፡፡ ደብረጽዮን ይህን ያሉት ከትግራይ

Read More