Home2022December (Page 8)

December 2022

ደበበ ዘውዴ፡ የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር፤ ፎቶ- ዋልታ ሚዲያ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6/ 2015 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ከ22 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ በኢትዮጵያ 22 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች

Read More

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ውይይት እያደረጉ፡ ፎቶ - ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5/ 2015 ዓ.ም፡- በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል በተደረገው ውይይት “ሁሉም የኤርትራ

Read More

አዲስ አበባ፡- በብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽንና ሎጂስቲክስ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ደሜ እና ሌሎች ሶስት ሰራተኞች ከሁለት ፋብሪካዎች 29 ሺህ 2 መቶ ኩንታል ሲሚንቶ በተቋሙ ስም በዝቅተኛ ዋጋ ገዝተው በውድ በመሸጥ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ሲል የሙስና ክስ መመስረቱን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኃላፊዎቹ እና ኤክስፐርቶቹ ግዥውን

Read More